ኢትዮጲያ በድንገት መጥታ ..አስደሳች እና ድንቅ ቆይታ ….. በጣም የምውዳት እና የማከብራት ሚሚዬ የተቸገሩ ሰዎችን ሚዲያ ላይ በማቀርብበት ጊዜ በአሜሪካን ሀገር ጎፈንድሚ በመክፈት ሰዎች ሲታመሙ ፣ ሲቸገሩ፣ ቤተክርስቲያን ስትቸገር እግዚአብሄር በጣም ትልልቅ ስራዎችን ለመስራት የተጠቀመባ እህት ናት!!.